Ethiopia: ምልሰት ድራማ ክፍል 17 - Milset Ethiopian Drama Part 17

تم نشره في 2019/08/11
ምልሰት ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ድራማ - Milset New Ethiopian drama 2019
Milset New Ethiopian Drama 2019
Facebook : eyoha/
Instagram : eyohaaddis
AR-one : ar-one.info
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianDrama
#EthiopianMovie

تعليقات

 • ሮዛ በታም ጥሩ ሰት ነች

 • ዊ ሮዚ ግን ስታምሪ ሊሊም ደስ ትሉኛላቹ

 • በናታችሁ አትቆዩ እፍፍፍ እንዴት እንደምትናፍቁኝ ሮዚ ❤😘 ሁላችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ሞቅ ያለ ድራማ ግን ይሂ ቁርጥ ቁርጥ የምታረጉት ነገር ያናድደኛል በቃ ተፈልጋችኋል ያለ የሊለ ሃይላችሁን አውጡና አስደስቱን

 • Menaw tafacehu basalam new

 • Yezadoru drama damo jimer ije fixam yelawum

 • እነሮዚ ሲያስቀኑ ፍቅራቸው በርቱ ያምራል እሁሉም ነገር ድራማው

 • ሰዎች ይሄ ድራማ አለቀ ወይ?

 • Minew 18 kere wuyyy Ethiopian drama

 • Chuche anegageruwa alhedebatem Yearada negeger aynefam normal betawera yebelete tamralech

 • እስኪ መጨረሻ ላይ የሚዘፍነውን ሙዚቃ ስም ንገሩኝ ስወዳችሁ

 • Chuchna gere swedachu

 • እምወዳችሁ

 • I love you Chuche!!! So FREE spirited....

 • ድራማው ትምህርት ሰጪ ነው ደስ ይላል ግን ሉሲን ሆነሽ የምትተውኝው when you speak Amharic pls don’t talk like a baby if u want us to believe zat u grow up in a state Chng ur accent .English የሚያወራ ሰው ልክ አማርኛ ማውራት ሲለማመድ accent ልክ ኦሮምኝ እሚችል ሰው አማርኛ ሲያወራ ማለት ነው do ur own research if u don’t believe me .ለምልስት ተከታታዬች Ted talk ማዳመፕ ለምትፈልጉ iPhone ካላችሁ podcast ውስፕ ማዳመፕ ትችላላችሁ

 • Woww.Good

 • የሴት እጣ ፋታ እሆሆሆሆሆሆሆሆ

 • ቹቼ ብዙም አይደላም አለባበስሽ

 • ስወደው እኮ

 • መጣችሁ

 • yasferal

 • እስቲ እች ቹቼ የምትባለውን ንግግ ሯን የምጠላ

 • እሮማን ቅድብ ምን እሚሉት ነው

 • በቃ ዝም ብላቹ like like ነው ምታረጉት ማለት ነው?

 • ወይኔ ምስኪን ላምሮዬ እንዳይገሏት ብቻ ።

 • የቹቼና የገሬ ቅርርብ ደስ ይላል ወደ ፍቅር ቢለወጥ ደስ ይለኛል 😘😉 "መስጠት መቻል መታደል ነው ሰው እኮ ስላለው ብቻ አይሰጥም የመስጠት ልብ ሲታደል ነው"

  • ኢትዮጵያዊ ነኝ ene degemo chuche betam tedebregnaleh yedureyewech anegager alehedebatem normal betawera yebelete temechalech esu negerawan alewededukulatem

 • ሉስ እንዳትሞት ያስጠላል ድራማዉ ከሞተች

 • ቀይ ያረጉችው ማለት ሮማ ማያን1990 የተሰራው ፊልም ያለችውን ትመስላሉች ጦጣ ነገር

 • ሁሎች አዲስ ናቸዉ

 • beselame temilshe leleya yena mare

 • ምልሰት ቆንጆ ድራማ ነው ግን ሉሲ ዶላሩን የ ላከችው ከ አሜሪካ ነው? ወይስ ከካናዳ? ማለቴ የካናዳ ዶላር አይደለም ብዬ ነው። እርማት ነው ይቅርታ ።

 • እባክዎን የእኔን የ youtube ቻናል subscribe አድርገው እኔ የእናንተን melesha አደርጋለሁ🙏🏿፡፡ Eski እርስ በርሳችን እንተባበር!!!!!!!!!!!!!!

 • ስወዳችሁ እማሆይ፡ግን፡ናፍቃኛለች

 • ሮዚ ግን አጆሊና ጆሊን አመስልም ትመስላለች የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • በጣም ታምርኛለች አጀሊናን ግን አላቃትም ክክክክክ

  • የሆነ ነገርዋ አው

 • እናመሠግናለን

 • ውይ ሊሊየ እመብርሃን ትከተልሽ ሊሊ ከሞተች ድራማውን ያስጠላል

 • አይዱኔያ

 • አይኑሮ፣

 • በስመአብ #ሮማንን ሆና ምተውነዋ ልጅ ግን ሜካፕ ማነው ሚሰራት?ሜካፕ ሰሪዋ ቅንድባን ሰቅላ ትታታለችና አባራት ከምር ግን ቅንድቡ አልበዛም?

  • @Zezzez Adem ዳሬክተሮች ይሄንን እንዴት እንዳላስተዋሉት ይገርመኛል

  • ልክ ነሽ አይነስውርም እንደዚህ ሜካፕ አይሰራ

  • ሀሀሀሀሀ ማያስ ባለሹሩባ ነው የዝች እኮ የባሰ ነው አድምቃው ሰቅላው እኛ ላይ መአት ልታወርድብን ነው እንዴ #ትወናዋን ስወደው ጎበዝ ናት ግን ምን ያደረጋል ቅንድባን ሳየው ይረብሸኛል በዛ ላይ ዊጉ

  • የሮማንን ቅድብ ሳይ ማያን ታስታውሰኛለች😂

 • #ቹቹየና ጎደኛዋ ሥትመቹኝ ደግሞ ሥወዳቹህ

 • የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ ሐምሌ ፯#ጽንሰታ ለማርያም ነው የመድህናችን ምክኒያት ወላዲት አምላክ እመብርሃን ትጠብቀን

 • ዌል ምልሰቶች አደራ የ #ሉሌን ነገር የተገፋ ተደፋ እንዳታደርግባት ከውጣ ውረድ በኋላ የድል ባለቤት አድርጋት እኔማ እንደዚህ አይነት ድራማ ሣይ የእውነት እየመሰለኝ ልቤ ይጨነቃል

 • ermona konjo nshe gn kedbshe tinshe betasetkakywe arif naw batme waferol erzamole

 • እስይ መጣችሁልኝ ደብር ብሎኝ ነብር

 • ውደ የምልሰት ድራማ ተከታታይወች በሀሳብ እርዱኝ የምወደው ልጅ ነበር በአንዳንድ ነገር ሳንስማማ ስንቀር ሌላ አግባ ከባለቤቱ ጋ አልተስማማ ነበር ሊፈታት ቀጠሮ ሲይዙ ሚስቱ ነበሰ ጡርነች የኔንም ቤተሰብ ህድወ ተዋወቀ ለኒካ ቀን ተይዝዋል እኔም ሚስቱ ነብሰ ጡር እንደሆነች የነገረኝ የኔን ቀኑ ከተቀረጠ ነው አሁን እኔ ለተወው ፈልግያለሁኝ ቤተሰብወቸ ግን ምን እንደሚሰማቸው አላውቅም በሰርጉ ቀን ሙሺራው ቢቀር ሙስሊሞችም በአላህ ክርሲቲናወችም በአምላካችሁ በሀሳብ እርዱኝ በስደት ላይ ጨንቆኛል ምን ላድርግ

  • ሲጀመር የትዳሩ መፍረስ አንች ሰበብ እዳትሆኝ ምንም መሰለሽ አች ባታወሪው ትዳሩን እዳይፈርስ ይጥር ነበር ባለትዳር ወንዶችን ከመጀንጀን እንቆጠብ ወላሂ እኔም ልክ እዳንች ሳንግቤባ ሌላ አገባ ከዛም አልወዳትም እያለ እሷን እኔን እደሚወደኝ ይነግርኛል ለምኖ አስለምኖኛል ግን አልፈልግም ስለው ይሄው ትዳሩን ቀጥብሎ ይመራል ስለዚህ እህቴ ብቻ ብዙ ምሳሌወች ነበሩኝ ወሬ ማንዛዛት እዳይሆንብኝ ነው

  • Mer M በእርግጥ የሚወዱትን ተውት ማለት ይከብዳል ግን ያለውን ሁኔታ በግልጽ ለቤተሰቦችሽ አሳውቂያቸው የምታገቢው ልጅ ከቀድሞ ሚስቱ ተስማምቶ መኖር የማይችል ከሆነ ስላረገዘች ብቻ አንድ ላይ ይሆናሉ ብሎ ማሰብ ከባድ ነው ስለዚህ እውነቱን ለቤተሰቦችሽ ተናገሪና ዝግጅቱ በሰላም ይካሄድ ልጁንም በስምምነት ማሳደግ ይችላሉ።

 • ያቅርታያሄድራማ።ሽርሙጥናያስተምራል❤የምትሠሩትንእወቁ❤USA,ZEBENA2

 • አቦይመቸሽ ቹቸ

 • በጣምነዉ ደስ የምትሉት

 • Ye lucyn English besemanbet joro yezichin yadiswan English ensma 🙄🙄

 • እንኳን ደናመጣችሁ እች ቹቼ የተባለች በጣም ታበዘዋለች ነግግሯን አራዳነቱን አሳጣችው

  • ጌታሆይፍቅርህ ልቤንነካኝ እንደውም ጨዋ ልጅ ነች አትርሺ የታክሲ ወያላ ናት እኮ የነሱ ቋንቋ እኮ የተለየ ነው

 • Yidabiral yihe drama mikinatum shirmutina iyastamaru silahone

 • ሮሚ ቅንድብሺ አኳኳሉ ይሰተካከል የበጋን በግ🐏 አሰመሰሎሻል😄

 • አተአይንህን አምተከረትትባት ልጅ አስጥላት ተከታትለህ ሊገሏትነው

 • ከሳኡዲ ወደ ካናዳ አልተገናኝንም ሳኡዲወች ባይይይይ

 • ቸቹየ አዳችያልጅ ምድንምሆኖ ባሳድጎት አይከፈም ፍቅር ለናት አባት

 • ስውዳችሁ

 • Eree romani miew kidbishi betam astlali kadi new yee mselewu untei aymrbishmi hee istlei betam tliki honee kenshu eshe betfee betam new mwdachu hulachinim wddddddd❤

 • አረ ሮማን ምንድን ነው የምትመስለው

 • Lajitu gin batam naw yemitastelany

 • ar-one.info/down/ZXSVd7mIitKZyro/fydyw.html በዚ link የኢንተርኔት ፍቅር በውጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትጲያውያን በተመለከተ ምርጥ video

 • እናመሰግናለን ምረጦች😍😍😍 እሮዚ ሰትመቸኝ 😍

 • ወይኔ ሊሊሾ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😭😭😭

 • 💚💛💔

 • Kkkkkk icii Roman Tabiya.u Minahuu kulii Abazash

 • ከሳውዲ ካናዳ ይቻላል እኔ የድሌን ልሞክር ክክክክክክ

 • Chuye's mother making me cry and she look like real mother 😍😍😍😍❤❤

 • እረ ጾም. ነው ይደብራችሁ! ቁርጥ ባንስ በሚመች ቦታ ሆናችሁ ጹሙ ፒሊስ !!? በተረፋ እወዳችሆለሁ

  • ቀድመው ነው የሚቀርፁት

 • Hhh woy chuche 😍😘😘😘😘💕💕💕💕💕😂😂😂😂😂😂

 • የሉስን እናት መጨረሻ አይቸ

 • ክፍዎችን ከስር ስራቸውን ከላይ ቅርንጫፍቸውን ይንቀልልን ያጥፍልን

 • እናመሰግናለን

 • 💕😍😍😍😘😘😘

 • Roziye. Lusii Chuchi Lamrot.Lov

 • Roziye. Lusii Chuchi Lamrot.Lov

 • እካን ደናመጣቹ ወይ ሊሊዬ የኔ ቆጆ አረመኔ ሰዉች ልትገቢ ባልሆነ የኔ ናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እሮዚ ምርጥ አሰሪ ነሽ አቺ ጋር እደሚሰሩ ሳይሆን ልጆቹን እደ እህትቶችሽ ነዉ ምታያቸዉ በጣም ደስ ትላላቹ ቹቻ የኔ ናት ደስብሎሻል ለማንኝዉም ምርጥ ድራማ ነዉ ቀጣዮን አፍጥኑት አትቆዮብን

 • Maxachulgn marochi sewdachu iko nurlgn 😘😘😘😘

 • ምልስቶች እናመሠግናለን ሊሊ ፈጣሪ ይሁንሽ በጠላት እጅ ላይ ሳቶድቂ አልቀሪም ከአክስትሽ ክስ ጀምረሽ ይህን ስራ መስራት አልነበረብሽም መጨረሻሽን ያሳምረዉ

 • Tanks

 • በርቱ ተበራቱ

 • እነ ሮዜ ቤት ያለው ፍቅር ደስ ሲል ያስቀናሉ

 • እኔ የምለው የልጅቷ አክስት ማለቴ የተከሰሱት ሴትዮዋ ፣ጥቁር ህድ ናት እዴ ገፇም አለባበሷም እነሱኑ

 • ይህን ድራማ እደኔ ማነዉ በጉጉት የሚጠብቀዉ

 • Nice new beratu

 • እንኳን የኣርማንያ ሰማዕቷ ቅድስት ኣርሴማ ወርሀዊ ክብረ በዓል በሰላም ኣደረሳችሁ @ሰፕስክራይብ@ ኣርጉኝ ወገኖቼ

 • تت

 • እንኮን ደህና መጣችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ መርቁኝ ትልቅ ህልም አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ አበረታቱኝ እባካችሁ

 • እንኳንደንል መጣቹህ በቅንነት ስብስክራይብ አርጉኝፎቶየንበመጫን

 • The best drama Thank you

 • የሮዚ ልጆች አለባበሳችሁ ይደብራል አስተካክሉ እራቁታም ሁላ

 • ምልሰቶች ስወዳችሁ አብዛኛው ደግሞ ቹቼን

 • Chuchiyee wedddddd yene konjo. 👌

 • እብዷ ግን ማን ትሆን የሷ ነገር ናፍቆኛል

  • እብድ አባልም እንደምገምተው ከሆነ የሉሲ እናት ትመለኛለች

  • እኔ ደግሞ ለሉሲ እናት ትመስለኛለች ብቻ መጨረሻው ይናፍቃል

  • እኔ ደግሞ የቹቹዬ እናት እህት ትመስለኛለች

  • እርግጠኛ ባልሆንም. የሊሲ እናት ትመስለኛለች

 • ውይ ዝናብ ና ጥላ ዝናብ እዴት እደናፍቀኝ እሮዚ ሊሊዬ በጣም ደስ ትላላችኩሁ ቹቹዬ ማሬ

  • እኔስ ዝናብና ጊርምርምታ እደው ጉድ ሲጓጓብኝ ቆይቸ ለመጣሁ አብሀ እሚባል ሀገር ሂጀ

 • 😘❤

 • አቢ የቤቶች ቁንጣ አትልበሺ ዙሪ ና ቢጃማ ነው የሚያምርብሽ

  • የሚበረታታ ነገር ፃፍ እስኪ በቃ እዚያ ላይ ስላያችኋት ነው እንጂ ምን ይወጣላታል ሲጀመረ አንዳዴ የራሳችን ፍላጎት ብቻ እስኪ እናስብ በቃ ድራማ ማስተማሪያ ነው ትምህርቱን ተጠቀሙት ሌላው ሰው ሁሉ የተለያየ ፍላጎት ነው ያለው 🙏

  • Ezawe betoch betesera yeshalatal minumm alamarebatem

 • ሰላም ሰላም

 • ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁ

 • በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ

 • ያዩግበጣምደስይላል

 • ሮሚ ዲኮር እያበዛሽ ነው አረ ቀንሽ