Ethiopia: ምልሰት ድራማ ክፍል 27 - Milset Ethiopian Drama Part 27

تم نشره في 2019/11/10
ምልሰት ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ድራማ - Milset New Ethiopian drama 2019
Milset New Ethiopian Drama 2019
Facebook : eyoha/
Instagram : eyohaaddis
AR-one : ar-one.info
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianDrama
#EthiopianMovie

تعليقات

 • Wuy.en.lili.des.silu

 • የት ጠፋችሁ?

 • ለምን አቆማችሁት

 • የት ገባችሁ

 • ምልሰቶች የት ገባቹ

 • ይለቀቅእደ

 • እርይለቁቅእደምድነውስስፕሱ

 • ዛሬ አጄቴ ነው የራሰው በልዩ ዴግ ሆነች

 • ሮዚ ሮዚና የሆንሽ ቆንጆ ነገር ልጆችሽም እንደዛው ዉብ ናቸው አቦ ሺ አመት ኑሩልኝ

 • ጀሚላ ግን የሮዛ እህት ትመሥለኛለች

 • ሉሲ ስወድሽ

 • Enkwan be selam metachu sewodachu

 • የት ሂዳቹሁ ነው ዛሬ

 • Wow yenalelesha bate des yelale

 • Yemiwodachu enikuan beselam metachu❤❤❤

 • ኡፋ ይሄ ድራማ ውስጤ ነው

 • የፍሳሀ እናት ወይዘሮ አስቴር ስላይዋት ደስ ብሎኛል😮😮👌💋💋💋

 • ያአሏህ አሏህ ከቤተሠቦችሽ ያገናኝሽ አይይይይ ለቀጥልዩ ተገናይተሽ እድናገኘው

 • Jemilla betesh yamral anchim lebesesh betam yamral

 • Wow setwcu des setlu

 • እትየ. አስቴር. አህለን ደርሶ. መለስ. እንዳትሞች. በጣምም. የሚወድሽ. አኢትዮጵያዊ እናት. ትምስያለሽ

 • ሮዝየ. ስዎድሽ. የውንት. ትልቅ. ሴት. ነሽ, ሉሲ. አፍሽ. ማር. ማር. የላል. የሮማን. ማሚዬ. ስወድሽ. ሮማን. ደሞ. ሰራተኛ. አይባልም. ነውርነው

 • 0543885264 በዋትስአፕ አውሩንሪያድ የውበት ሳሎን

 • ክክክ ወ ይትዝ

 • itiye aster inkuwan beselam metachu derso mels yet geba

 • waw ine rozii des sitlu fikrachihun yazlkilachu ❤️❤️❤️❤️😘😘😘

 • Weyna eglezeja lusey tadelsh mechi nw endanchi yemweraw

 • እኳን ደና መጣቹ

 • ቲዙ የልቧን ሰርታ ነው ደስ ያላት ! የበሊዩ ግብዝነት ...

 • ባልሳሳት ደራሲና ዳይሬክተር እትዬ አስቴር ነች👍👍👍👍👍👍👍

 • የኢትዮጵያ እኮ ለሰራተኛ ክብር የላቸውም ስራው አያልቅ ደመወሱ ትንሽ ኢጃዛ እራሱ በወር የቤቱን ስራ ጨርሰሽ ወተሽ ማታ ተመልሰሽ እራት መስራት አለብሽ

 • ምስለት ድስ ይላል ግን ቡዙ ጊዜ በይትዮፕያ ድራማ የሚያናድዱኝ ሁለት ነገሮች አሉ እነሱም እነዚህ ነቸው አንደኛ እኛ ሀርብ እንክኻን ቀጥሮን ሰራተኛ አይሉንም በስማችን ነው ሚጠሩን እናንተ ግን ሰራተኛዋ ይለችም ትላላቹ በጣም ልታስተካክሉት ይገባል ሁለተኛ አጀማመር እንጂ አጨራረስ ዜሮ ናቹ በተመሳሳይ ይሄም ይስተካከል በተረፍ ይመቻቹ

 • ይህን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛላቹ SUBSCRIBE አርጉኝ

 • እነ ሮዚ ቤቶች ታዝናናላችሁ በርቱ እናመሠግናለን ሂድልኘ ሀዘን ጭንቀቴ ደሥታዬ ና ወደኔ ና ወደ ሁላችንም

 • እንደሉሲና ከበደ እና የሉሲ ጏደኛ እና ሮዛ በቃ በጣም በጣም ደስ ደስደስደስደስደስየሚሉኝ ንበሩ ጭራሽ እሁን ደሞ ደርሶ መልስ ላይ የምትስራው በጣም በጣም ብዙ ስው የሚወዱት መጣች በጣም ይሄንን ፊልም ለማየት እንዴት ውስጤ እንደሚደስት ልክ ገና ሳላየው የምስራውን ቶሎ ቶሎጨርሼ በጣም ከመውደዴ የተንሳ ምንው ባላለቀ እያልኩኝ ንው የማየው እባካችሁ እደራ እንድትጨርሱት እንዳታቃርጡት ሁል ጊዜ ቆንጆ ፊልም የስው ልብ እንጠልጥላችሁ ጭራሽ ሳያልቅ ከኢንተርኔት ይጠፍል እባካችሁ ወይ አለመጅመር🇨🇬🇨🇬👍🏽

 • Batma desitilalchu

 • ደርሶ መልስ የምሰራውን አየኃት ልበል ምነው የተጀመረውን ብጨርሱልን ደርሶ መማስን

 • አረ ጀሙ መቸነው ከቶ ያንችን የመሰለ ቤት መች ይሆን የምሰራው

 • ar-one.info/down/g5qohdVhh9Wlrdg/fydyw.html

 • በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ሰላማቹሁ ይብዛ ስውዳቹሁ ሌልዪ ብርችልኝ

 • ሰልአምአችውይብዝአ። ደንእን። ተመርመርአችው። እወቅ። እነሉሰ

 • ♥♦

 • የእኔ እናትም እንደዚህ ነበረ የምመክረኝ

 • ይህን ድራማ እኔም በጉጉት እየጠበኩ እያየሁነዉ መጨረሻዉ ይመር

 • ወይ ሎስዬ ግን ሳላደብቃት አላልፍም ግን ብቃቷን ለማድነቅ ሌላ ስራ ላይ ማየት አለብኝ

 • ዛሬ ደግሞ እነ ወይሮ አስቴርን ይዛችሁ ብቅ ብላችኋል ድራማው በእንጥልጥል ላይ እንዳይቋረጥ ሰጋሁ

 • ከዚህ ድራማ ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ከሆቴል ሰራተኞቹ ውስጥ አመድ የለ የተውሶ ፀጉር የለ እንዲሁ እግዜሩ በሰጣቸው መልክ በመጠቀማቸው ተመቹኝ

 • የጀሚላ ቤት እዴት ያምራል

 • ጀሚላ ግን ደሥ ሥትል አለባበሧ ሥርአቷ በጣም ነው ደሥ የምትለው 👍

 • 👍👍👍👍😍😍😍😍😆😆

 • ትዙ ደስት ይኛለሽ ትዙዬ ድራማውን በደንብ አርገሽ ተጨውተሽውን አስታማራ ድራማ ነው እናመሰግናለን 👌👌👌👌

 • ሉሲ ማር ስወድሽ

 • ታፋሽ ይላቀቅ ወይ እናት

 • Ye shuger mamywoch dima new

 • Mirt new

 • Arf new gin yefitachun duket kenisu bich hult keler honachu

 • እነሮዚን ያላቹ እስቲንያቹ አቤት ስወዳቸው

 • aster slayehush des blognal gn derso melss gn andu sachersu andu gar

 • ውቦች

 • ምንድነዉ የሴቶች ወሬ ብቻ ድራማዉ

 • ግልፍጥስለሆነችነውስራተኛየማንምስምመጠሪያአደለም፣ስምአለን፣ከባድሀላፊነትያለውከስራተኛላይነው፣ግምነገርነሺስራተኛዋየለችም፣ቀጣፊወገኛ

 • ስሞት ይዤው የምሄድ እምነት እንጂ ብሄር ወይም የፖለቲካ ፓርቲ የለኝም!!!

 • ስታየው፣ክክክክሚስትህቅናተኛቢጤናትክክክክሉሲተይውውውውሀሀሀሀ

 • Dasi sitilu ine tozii💔❤❤

 • Wow metachew wedoche😍🥰😍🥰

 • ትዙየ የድራማው ድምቀት ሮዝየ የኔ ብልህ ሴት እህትሽን ብታገኚና ደስብሎሽ ባይ ደስታየ ነዉ ሊሊየ ፍቅር በልብ ነው በተረፈ በርቱ

 • kikkkkkkkk አይ ትዙ ትሙቻለሽ ።ሊሊዬ አይዞሽ ።ሮዚ እርጋታሽን ስወድው ምስለት ይመቻቹ

 • ውይይይይይይ እነ ሮዚ ስወዳቹሁ

 • የኔ ምርጦች ስወዳቹ♥♥♥♥♥♥♥

 • Ylusi enat ebduwa nat ehetwa demo rozina nat

 • gmail ቤቴ በጣም የአመራሩ

 • የእናት ስድብ ደስ ሲል ያሟሟሽ እንደ ጨው አሉ ለእናቶቻችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን 😍😍😍😍

 • ጀሚላን እና የሉሲን ጎደኛ እዴት እደምወዳቸው

 • እኔግን ወይን እየጠጡ ያሉት ዛሬ አልመሠጡኝም አለባበሣቸው አይሆኑ ታይት በትንሽ ቲሸርት ለብሠው ቂጣቸው ዳቦዋቸው እዩልን ይመሥላል ኤጪ በተለይ ወይን ጋብዡዋማ ሥታሥጠላ ምነው ቂጣችሁን ባታሣዩ ሠው ምንማር ከናንተ ሢጀምር ታይት ረዘም ባለነገርነው የሚለበሠው ፐፐ ሥትባሉ ወጥ አትርገጡ

 • ወይዘሮ አስቴር ደስ ይላል

 • ምልሰት አስተማሪ ድራማ

 • እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ እየቆራረጥኮ ነው ያየሁት አሁን ጨረስኮት ስራ በዝቶብኝ በርቶልን👌👌💕💕💕👌👍😍😘😍😍😍

 • ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናቹ

 • የሴቶቹ ፍቅር ትብብር ሴያስደስቱ በፈጣሪ

 • ሀሪፍ ገው

 • እዳታቋርጡት እሪፍ ነው

 • የሮዚ ቤተሠቦች ከፈረስ ጪራ እራ እና ከህንዲ የአምልኮ ፀጉር ነፃ ናችሁ ስወዳችሁ እኮ ምፅፅ😘😘😘😘እቺ አልጋ ላይ የምትከመረው ሴትዮ ግን ስታናደኝ !ሁሌ ስትቀመጥ ሚጢጢ መሆን ያምራታል

 • ደራያሸ ያምራል

 • እንኩዋን በሰላም መጣችሁ

 • ምርጥ የመጥበሻ አምባሻ ከወደዳችሁት ላይክና ሰብስክራብ ሸልሙኝ ar-one.info/down/iou8qsyofaewq6o/fydyw.html

 • እስኪ ማነዉ ይሄ ድራማ እንደ እኔ ሱስ የሆነበት

 • ትዙ የልብዋን አደረሰች በልዩን አስጠፍጥፋት

 • አንኳ ደህና መጣችሁ መልካም ሳምንት የደርሶመልስ ድራማ አስቴር እዚህ ገባች እንዴ ደስ ሲል

 • ምልስት ድራማ አስተማሪ ቁምነገረኛነው የተደበደብችሁ ሴት መልካም ሴት ስላልሆነች ብቻ የደረሰብሽ ነገር ቲንሽ ነው

 • እስኪ ሁላችንም በየ እመነታችን እንፀለይ ያገራችን ሰለም ያሰጋል ብዙ ወገኖቻችን አለቁ እሱ ሳያንስ ደግሞ ገበሬዉ የለፋበት ሰብል በከንቱ ተበላበት እህህህ የገበሬዉ ያመት ልፋቱ በከቱ አንገቱን ደፋ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን ይቅር በለን

  • አዎ በእውነት እኔ እራሡ ጭንቅ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን 😭😭😭😭

 • የኔ ምርጦች ስወዳቹ በርቱልኝ

 • እናመሰግናለን

 • እንካን በሰላም መጣቺሁ

 • Wayena ehetuwa behonach

 • እስኪ እንደኔ ሉሲን የሚያደንቃት ላይክ

 • eskiy yetizun adenakehoch like adergu

 • 😍😍😍

 • አሪፍ ነው ምልሰቶች

 • መልካምየ ስወድሽ

 • Wow betam mewada deram begut estak nebar