Ethiopia: ምልሰት ድራማ ክፍል 16 - Milset Ethiopian Drama Part 16

تم نشره في 2019/08/ 4
ምልሰት ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ድራማ - Milset New Ethiopian drama 2019
Milset New Ethiopian Drama 2019
Facebook : eyoha/
Instagram : eyohaaddis
AR-one : ar-one.info
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianDrama
#EthiopianMovie

تعليقات

 • የሊሊ አክስት ተብዬዋ ግን አለባበሷ ሁሉ የአረብ የምትሠራ ህንድ ነው የምትለው 😂😂😂😜

 • እሮዚን እንዴኔ ማነው የሚወዳት

 • የጥላሁን ሙስት እዚህ አብረውኝ ያሉትን ሲሪላንካ ወይ ባንጋሊ አለባበስ አቋቋም ኩርስትነ ደደብነት አካሄድ አረ ስንቱን ቁጭ

 • ተመሰጥኩበተኝ እኮ ሰሞኑንን በተለይ የከቤ የድሮው ከምሳዩ ጋር የነበረው ላይፍ እና አሁን ያለው የቤተሰቡ የሆነ ሆድን ያባባል

 • በሮዚና ስሜት መጎዳት ሳነባ የአሁኑ ይባስ ያምሮት ደግሞ በጣም እንባዬን መቆጣጣጠር አልቻልኩም

 • ባለቤቷ አለባበሷ የኛን የሳኡድ ሰራተኞችን ቢጃማ ይመስላል 😂ለማንኛውም ደስ ይላል

 • እሮዚና ሊሊዬ እና ቹቹ ስውፕዳችሁ

 • ተመልሺ የባለፍውን አይቺ ነው ምን ላይ እዳቆማችሁ የገባኝ ከመጥፍታችሁ የተነሳ

 • ሊሊ በጣም ምችልበት ትወና እንባዋ ለነገሩ እኔም አስለቀሰችኝ

 • አይ ይህ ገንዘብ ስንቱን ሂወት አስጠፋ አይ በሰው ገንዘብ እንድህ ድፍረት አይይይ

 • መጣችሁ የት ሄዳችሁ ነው??? እንደ

 • ሻጣው ባዶ ነበር ስታነሳው በጣም ያስታውቃል ሉሲ የላከችላት

 • ሰፕስክራይብ አድርጉኝ ዝም ብላችሁ

 • እነኝህ ባልና ሚስት ህዶች ናቸው መሰለኝ ሀበሻ አይመስልኙም ልብሷም ልክ ህዶች ነው

 • ሊሊዬ ድል ላገኝነው አትበይ ኢትዮፂያ ነው ያለሽው ፍትህ የለም ካለ ድራማ ስለሆነ ነው

 • የሸቃላልብስነውእንደየለበሰችው

 • 👌👌👌👌👌

 • ከሊሊ ፊት ለፊት ቦርጭ ነፍ ነው😂

 • ዋውው

 • እዚህ ሆቴል ሰርቻለው ደስ ሲል አክስቴም እዚህ ነው የምትሰራው

 • አድስ ቪው ሆቴልን በሶስተኛ ወሬ አየሁት

 • እናመሰግናለን

 • Lucyn silayewat Des bilognal yezarew minm tihmrte yelewm

 • የ እግዚአብሔር ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍

 • ሱሲየ ናፍቆቴ ውድድድድድድድድድድ

 • እስኪ አታቆርጡት እባካችሁ

  • በተመልካች ይቀልዳሉ ጠያቂ የላቸውም

  • እሱማ አወ ለዛነው እኔም እንደዛ ያልኩ ቢያንስ 15እሚሆን ያማረኛ ፊልም ጀምሬ አቆርጠውታል

  • ብዙ ድራማ ጀምረው ማቃረጥ የተለመደ ነው

  • @Bዲር B ለምን

  • እሱማ ግድ ነው ማቃረጥ አይቀርም

 • እር ምንድን ነው የለበሳችሁት

 • wel come

 • yet Teftachu Kermach Yemetach Restnachuale Eshi

 • የት ገብታቹ ነዉ ኤረ አታቋርጡ

 • ገነ አሁን መየቴነው

 • i miss Lusy please back she! Continue Thanks mlset !

 • ደስ ትላላችሁ ቀጥታ ነው የምት ለቁልን

 • በጣም እናመሰግናለን

 • Enamesegnalen

 • w el my best and choice I love you all wedwochi bertulen

  • Tg konjo gora bey batseb enun

 • የላምሮት አክስት ግን ውይይ የወንድሜ ንብረት ነው አለች ልጅቱስ የአባቶን እንብላው ብቻ የሆ ግዜ ወይ ቹቸየ ክክክ እደው ሰው እኮ አስቸጋሪ ነው ስታገኝ እዳ ስታጭ እዳ ነው እኮ

 • ይህ ድራማ ብዙ የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል ዋው የተዋጣለት ምርጥ ድራማ ከምር

 • Sew bitamem le ekemena erdata bebal 100birr yemsyset segebgeb hula yenetsu sewun hiwot lematfat yehen hulu genzeb yekeflal ay egnas tekertoch eko nen

 • ማፍቀር ለሠው ልጆች ሁሉ የተሠጠ መብት ነው አለ ::እውነት ነው::

 • Roziye.siwedsh

 • ቹቺይ ስወድሽ ደሃ ሁሌም የዋህ ነው ገንዘብ ነው ሴጣን

 • ወይኔ ወይኔ ምሣ የተጋበሸው መሽኮርመም ቴምረሽ

 • በጣምጥሩነውግንለምትጠፍላቹ

 • እዚህ አገር ብዙ ሠው የሚሞተው በማያገባው እየገባ መሆን አለበት አ፪ች አራዳዋ አወ ሀበሻ 20%በህመም ሲሞት80% ደግሞ በማያገባው እየገባ ሲፈተፍት ይሞታል::

 • ፎንቃዎቼ እንካን በሰላም መጣችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች መልካም እለተሰንበት ይሁንላችሁ ለአገራችን ምህረትን ያምጣልን አሜን 💚💛💝💚💛💓💚💛💕💚💛💞💚💛💖💗💙💜💜💜

 • ዳይሬክተር መላ እድትለው የቤቷ ባለቤት ምንም መሆን የለባትም የራሷ ቤት እኮ ነው ሆ

 • እንኳንደህናመጣቹውዶች

 • እዳትጠፉ ደሞ ደሥ የሚል ሐሣብነዉ

 • አክስት ተብየዋ ከህድ ነው እዴ ያመጣችሀኀት

 • Eyzose meme

 • ምልስትቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ

 • Enkane dehna metachu Melset

 • ዌል የኔ ምርጦች እንኳን ለቸሩ አማኑኤልና ለቅድስት ለሰንበት በሰላም አደረሳቺህ #አማኑኤል #ማለት #እግዚአብሔር #ከእኛ #ጋር #ነው ማለት ነው አሁንም ከእኛና ከሐገራችን ኢትዮ ጋር ይሁንል ን አሜን

 • enkuwan dena metachu

 • ምነዉ እየከረማችሁ መምጣታችሁ

 • ምንግዜ ነግቶ 68 ስው እግዞ

 • Nurlgn😍😘😘😘😘😘😘😘

 • Well come marochi 😍😘😘😘😘😘😘😘

 • ይኸን ሠዉ እየገዙ ማሠቃየት አይከብድም ምንም ትምህርት አይሠጥ ለምን ብትሉ ብር ያለዉ እሠማይ ይደርሣል ብር የሌለዉ ደሞ አፈሩን ይልሣል ሥለዚህ ሠዉን በብር ገሥቶ ሠዉን ማጥፋት ወይም ማሥፈራራት ጥሩ አይደለም

 • እንኳን መጣች ሰናፍቃችሁ

 • ይቺ የሉሲ ጓደኛ ተብየዋ በደንብ አይድ እንዴ አማርኛ የምትችለው እንደ ሉሲም አይደለችም አፍዋ አይኮላተፍም::

  • እንዴ ሉሲኮ እድገቷ እዛው ነው እና ብዙ ሰዎች ኣሉ እንደሳ ግን የሳ ምኒም አያስፎግራባትም እና ጎበዝ ናት

 • Well እንኳን ደህና መጣችሁ ይህ ነገር ግን ሰኞ ሰኞ አልነበረም እንዴ የሚለቀቀው አሁን እሁድ ሆነ ለማንኛውም መልካም ሳምንት thanks

 • በለዉ ይሄ ድራማ ይበልጥ እያማረበት መጣ

 • አይ ሰዉለመግደል ይህንያህልብር ምናለ በፍቅር ብትኖሩ

 • Chuchu yetesetechew bado Shanta newdi anteletelchewko

 • ሰው በገዛ ገዘቡ ገዳይ ይገዛለታል አይ ጌዜ ላምሮትየ መጨረሻሺን ያሳምረው

 • ድል ለተጮቀነችዋ ልጅ ፍርድ ለነዚ አረመኔውች ቹቹዬ ሻጣ ይዘሽ አይቶ የትያውቅ እንዳለ ተጫጩብሽ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

 • ህንድ ትመስላለች አክስት ተብዬዋ

 • *መልካም እለተ ሰበት ይሁንላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን*

 • 🌹በዚህች አለም ላይ እንደነበረ የሚቆይ ምንምነገርየለም። 👉ዛሬ ስምህ ማንም ቢሆን ነገ ግን ሬሳ ትባላለህ፣ 👉ዛሬ የቱንም ሀብት ቢኖርህ ነገ 1 ሜትር ከፈን ብቻ ነው ይዘህ የምትሄደው። 👉ዛሬ የተንደላቀቀ አልጋ ላይ ብትተኛ ነገ አፈር ውስጥ ትተኛለህ፣ 👉ዛሬ የቱንም ያህል ስልጣን ቢኖርህም ነገ ከሁሉም ጋር እኩል ነክ፣ 👉ዛሬ የምትናፈቀ ቢሆን ነገ ሬሳ ሆነህ እንዳትሸት ሰዎች ቶሎ ያሸሹካል፣ 🌟ስለዚህ ዛሬ ላይ ለነገ የሚጠቅምህን ስራ ብትሰራ መልካም ነው!!! 🌷መልካም መሆን ቢያቅትህመጥፎ አትሁን መልካምነት ለራስ ነውና!! መልካም ቀን ♥♥♥♥♥

  • Lek belshal konjo gora bey betseb argegn

 • እንኳን ደና መጣችሁ የስደት ጓደኞቸ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ

 • ክክክክአደል

 • አሪፍ ነው የእኔን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏

 • እንካንም በስላም መጣችሁ ምልስቶች ተውዳጅ ድራማ ነው

 • Ehetocha dua adirgulegin gadeginaye operation letaderge naw betame amutale 😭

 • Yeci akest tebywa endte endte new emiyargat bakacihu besw genzb derqe

 • ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ እንዳታቋርጡ አደራ

 • ይችኛይት ዳስቦራ አልቻለችበትም ወሬ እራሱ አታውቅም ሉሲ በደብ ችሎታ አላት በጣም

  • Ychignawa diaspora Canada 20 amet yenorch nech Lucy demo eza yadegech nech slezi normal new yegid English mawrat aytebekbatm

 • ቀጥሉበት ጥሩ ነው

 • ዋው ተለቁአል ምልሰት ገባ ገባ በሉ ዮርዲ እወድሻለሁ

 • በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የምትደክሙላቸዉ ቤተሰቦቻችሁ ፀሎት ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

 • welcome

 • wowwwwwwwwww

 • እህት ወንድሞቸ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ከአሰሪየ ጋር ተጣልቸ እኔ የተስማማነው በውጭ እየሰራው እኩል መክፈል ነበር አሁን ስራ ጠፋ እና ከቤት ስር ብሎ ይለፈልፋል እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እኔ አገሬ አሳፍሩኝ ብየ ነበር እና ሂጂ አሉ አረቦች ሰይጣን ናቸው ሰው ሰይጣን ነው የሚከቱ በየሀይማኖታችሁ ፀልሉኝ እኔ እህታችሁ ከሳውዲ

  • ግን መቼ ነው የሚተላለፈው

  • @Zamzm Zamzm እህት ግን እስከ ስንት አመት ነው እንድህ የሚያሰረሽ የጠለቡበትን እስኪጨርሱ ነው ከዛ በኃላስ ኢጋማሽን ሊሰጡሽ ነው እኔ ለራሱ ጠለብ ነን 6 አመቴ መጥፋት አልችልም በዘመድ ነው እናንተ ያሳደሳችሁበትን ልክፈላችሁ ስላ አይቻልም ወይም እናሳፍራል ወይም ነቀላ ጭራሽ አሉኝ ደመወዙ ጨምሩኝም ስላ አይሆንም ብቻ አላህ በረከት ያድርግልን ይከብዳል አይዞሽ ደግሞ ነገ መኖራችንን ለማናውቅ አትጨነቂ ለጠፊ ዱኒያ

  • አወ ከእኔ እኩል ይካፈላሉ ምሳሌ 3000 ከሰራው ግማሹ የእነሱ ነው ግን እቤታቸው አልሰራም የተባባልነው አሁን በይሰሞን ስራ ጠፋ እና እቤት ስር አሉ እንዴት ብር አይከፈለኝም ስላቸው ግዴታሽ ነው አይ አረብ የዞረባቸው

  • እኔ ምንም አልገባኝ በእነሱ ስር ሁነሽ ጠለብ ወጥተሽ እየሰራሽ ነው አብሽሪ ስራው አይጠፋም አሁን መድረሳ ስለተዘጋ ነው ለትንሽ ግዜ ታገዥ

  • @Zeenath Zeenath እኔምአልገባኝልማንእየክፍልይእደሁሳታወቅደላላእየበላትነውምስል

 • የለበሸችው ልብሥ የኔ የምሠራበትን እኒፎርም ነው መሠለኝ

 • ወል ምልሰቶች

 • Wwwwaaawwww arfi nwe selamachu yebzalngn

 • መልካም እለተ ሠበት ዉዶች

 • የየወዳቺሁ መጣቺሁ

 • እንኳን በደና መጣቹ

 • wel come 🌹🌹🍵☕

 • በአመት 1 ነው እንዴ ምትመጡት

 • እንኳን ደህና መጣችሁ

 • እንኳን ደህና መጣች 🌹😘

 • ኑኑ ማሮች ተለቀቀልን ምልሰት

 • እንኳን በስላም መጣቹህ የስው ደስታ እሚያስደስታቹህ። ፎቶየን በመጫን ስብስክራይብ አርጉኝ።

 • ዌል ብለናል

 • Ekon dena metchehu

 • *ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለዕለተ ሰንበና ለአማኑኤል ቸር አምላክ ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ምልሰት እንኳን በሰላም መጣችሁ*

  • እንኳን ደህና መጣችሂ ምልሰት የዛሬ አራትወር አገሬ እገባለሁም ፀልዩልኝ

  • እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ