Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ትውስታ ክፍል 2

تم نشره في 2019/12/31
ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019
Facebook : eyohatv/
Instagram : eyohaaddis
AR-one : ar-one.info
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

تعليقات

 • Endalseyfesh Dss Ylale😂

 • ኧረ ምነው ጠፋችሁ

 • ጩቢቲ ስወድህ ሀዚህለይ ደግሞ እዴት ዘናእደምታረግ

 • Ere tenafkachehual eko menew tefachu nulen enji

 • ውይ እረዱ እህት እንዳች ነው እህቶቸ ለእኔም እንደ አንች ናቸው ወንድም ስለሌለኝ ግን በውስጤ የሆነ ስሜት ይፈጥርብኛል

 • ውዶቼ እንተጋገዝ ቤተሰብ እንሁን የሃገሬ ልጆች ar-one.info/down/eXuWnK2Gg9WsvKI/fydyw.html

 • ቢደጋገም የማይሰለች ድራማ

 • Mndn new yemtdegmbun abo

 • Are pls jemru 😔😔😔

 • እንኳን በስላም መጣቹህ። ለብጉር ለማዲያት ለቦርጭ ለፅጉር ለሚደርቅ ለቢበጣጠስ። ለፈጣን እድገት ፎቶየን በመጫን እዩት

 • የአመቱ ምርጥ ስሬስ ፊልም👏👏👏

 • ዘጠነኛው ሺህ ነው ግሩኘ ለማንኛውም ዘጠነኛው ሺዎች ተባርኩ

 • ወዮ ሚዚቃ rip😂😂😂😂😂😂😂😂🙈

 • የምር ናፍቃቹሁናል

 • ሲዝን ብሪክ መሆን አለበት መቼስ ሰስራ አምስት ቀን እናንተን አለማየት አይነፋም አፍጥኑት....

 • Guys am boring cuz u not there

 • ለምን ትደጋግማላቹ ???

 • ግን ከዚህ በፊትም አይተናል ምን አድስ ነገረ አለ 😎

 • ምንድነው ድግግሞሽ

 • Menawu xefite Alachewu Nefiqe belyenalachewu enukuwane besilame Mexachewu Chubeti Berita Ara magoragerike yabedinawu wuddd 🙋🙋🙋🙇🙇

 • 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

 • Chubiti adis amet ina ante desta nachu 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀🙋‍♀️

 • ምንደን ነዉ

 • yana Yamelaw deramaw Alaka Enda Yayanaw Masalge Yamedagemota

 • Aleqe endiye

 • ማነወ እንደኔ ያገሩሰላም የናፍቀወ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

 • እረ ተናፋቃቹሀል ቶሎ ተመለሱ🙄😢

 • እረ በናታቹ በትውስታ ገደላችሁን ቀጥሉልን ድራማውን በጣም ምርጥ ኮሜዲ ነው የምሰሩበት ታሬክ ከሌላቹ እኛ እንተባበራለን

 • አቤት ቀደዳ😃😄😄😄

 • ምርጦች ተናፍቃችኃል እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

 • ምነውጠፋችሁ

 • ምነው ተጣላችሁ እንዴ አቆማችሁት እስካሁን ከተከታታይ ድራማ ማደንቃቸው ቤቶች ብቻ ናቸው ስንት አመታቸው ላትጨርሱ አትጀምሩት የኢትዮጵያ ድራማ ማላየው ለዛ ነው

 • ክክክክክክክክ

 • ጩባዉ ስወድህ እኔምላችሁ ምናልባት እዚህ ውስጥ የጤና ባለሙያ ይኖር ይሆን እስኪ ካለ ችግሬን ልናገር ሰሞኑን በጣም ያመኛል ኩላሊቴን ግን እዚህ ቶሎ ለመታከምም በጣም አስቸጋሪ ነዉ በጣም ጨንቆኛል በጣም

 • እኮን ደና መጣችሁ ውዶችየ

 • ጩቢቲ😂😂😂😂መዳምአናዳይነበር

 • ❤❤❤😂😂😂😂👌👍👈💖

 • ተቋረጠ እንዴ ጉድ ነው

 • Cuba kkkkkk

 • Kkkkkkkkl

 • አዲስ ነገር አቅርቡልንጂ😕😕

 • The Gold 😂😂😂😍😘

 • እንኳን በሰላም መጣቹ

 • የድሮውን መድገም ጀመረችሁ

 • ዘጠነኛዉ ሽ እረፈጥናችሁ ተመለሱ

 • ስለ ነ ክርስቲያን ታደለ ዜና ar-one.info/down/gICvodWWlZjE26I/fydyw.html

 • ከናንተ ብዙ ነገር ተምረናል: ፍቅርን ኣገር መውደድን ባጠቃላይ መኖርን ኣስተምራቹህናል እናመሰግናለን . . . ልክ ከሆንኩ በላይክ መስክሩልኝ

 • ውይ ጉድክክክ....አይ.ተልጁ

 • eshe cubaw betam betam naw miyastelang,wirona abatyew andenga nachu

 • ሚሊ ስወድክ

 • Ec mindinaw Addis liqaqulin bakkachuu inantan naw yalen

 • ጩብቲዬ የሳቅ ምጭ የሆንክ ልጅ ሁላችሁም የሳቅ ምጭ ናችሁ ረዱዬ ስወድሽ

 • መች ረሳናችሁ ዱቅ በሉ ኣሁን ወሬ ኣታብዙ።

 • ለምን ተቋረጠ

 • እንኳን በሰላም መጣቹ እህት ወድሞቼ አገራች ሰላም ያዉሪድልን

 • Ende degamchuti iko 🤔🙄

 • ምነው አንድ ሁለት እያላቹ ልታስደግሙን ነው

 • ግን ግን ይህ ድራማ ጩቢቲ ባይኖር ኖሮ ያምር ነበር ።ለማንኛውም ቶሎ ኑልን

 • Ende Lenin yebiftun degachu

 • አይ ጩቢቲ ነብስ ነገር ነክ እኮ

 • ጩቢቲና ውሮ ናፍቃቹናል እረኑልን

 • ጩቤቴ አድስ አመት እየገባን ነው እንደኔ የሰው ሀገር ያላችሁ እንካን 2020 አደረሳችሁ የመዳም ጩህት የሚቀንስልን ያድርግልን

 • መጣችውልኝ ሱሶች💞

 • ቆይ እዚህ ፌጅ ላይ ብዙ ድራማ አልነበረ የት ገባ አይ ኢትዮጵያ መጀመር እንጂ መጨረስ የለም ዩቲዩብ ላይ ያልተጀመረ ፊልም የለም የተፈፀመ ግን የለም👊

  • @Sle hulum bedesta thitnash😘 adrgeshalew

  • 😂😂😂😂😂eko siyakitachew medgem jemeru

 • Cubit😬😬🤣🤣🤣🤣

 • የዛሬው እንኳን ቢቸግር ነው

 • Wooww betam sitebikewu neber 9nyawu shii😀😀😀😀😀😀

 • እረ ይደብራል ገና 20 ክፍል ሰርታቹህ የምን ትውስታ ነው የምትሉን ብዙ እየጠበቅን ትውስታ ብላቹህ ትደጋግሙታላቹህ እረ በጣም ነው የምደብረው

 • ወይኔ ምርጦቼ ስወዳቹ የሳቅ ምንጮቼ የማስብላቹ የሚጨነቅላቹ የምወዳቹ እስትንፋሶቼ እንኳን ደህና መጣቹ

 • Iccc mnw degagmachut

 • cuba😂😂😂

 • Nabsoche mexachu

 • ኧረ ምርጦች በጣም ደሰ ትላላቹ በአዲስ ከች በሉ ሰላማቹ ይብዛ አቡ ፎንቃ ነገር,,,,,,,,,,,

 • ወይ ጩባዉ የመዳሜን ጩህት ወሥደህ እርፍ አልክ 😂😂😂🙆🙆🙆አቦ ምችት ይበላችሁ

  • kkkkkkk😍😍😍😍😍😍😍😍

  • እኔም

 • 😙😙😙😙😙👍ylkeki

 • ክክክክክክክ ጩባውውውው ውስጤ እካ ነህ

 • እኳን ደና መጣችሁ አቡሺየ ኪሰ አጣው 😁😁😂😂

 • አረልቀቁልን

 • ይህን ፅሁፍ ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛልኝ ያሰባችሁት ያሳካላቹ አገራችን ሰላም ያርግልን pls ጋደኞች ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ አርጉልኝ ከዚ በፊት የነበረኝ ቻናል ስለተዘጋብኝ ነው

 • አረ አደሱ ለቀቀሁ እኔ አደረ መሰለከሁ

 • ምድነዉ ትዉስታ መቸ ተረሳችሁ እረ አዲስነገር

 • ትውስታ እር ልቀቁልን

 • የሚያስቅ ነገር ካየሁ ቆይቶ ነበር

 • ሔኖክ ላገባ ነው አስደሳች ትእይንት ar-one.info/down/nGGXgplhoM6zvcg/fydyw.html

 • Mnew. Teftachihu. Keremachihu. Beselam. New. Chubaw. Nafekeng

 • እንኳን ደህና መጣቹ

 • እንኳን ደና መጣቹ ጩባው ባለ መረዋ ድምፁ እስኪ ላይክ

 • ጩብቲ ያተ ዲምፅ ሥወደው💚💚💚

 • ዌልካም ማሮች መጣቹልን ኮሜንት ለመስጠት ስሮጥ ባፍጥም ልደፋ አስቤ አስቤ ግን አልተደፋውም

 • እኻደህና መጣችሁ ዛሬ 8ተኛነኚ ተመሥገን የመዳም ሥራወጥሮልኛል

 • የምን ትውስታነው ዋናውን ልቀቁልን

 • ereee sewoch ymen tezetah nwu esera eree chubawu chewetachen simah enji

 • ዋው እንኩዋን ደና መጣችሁ ውይ ጩብቲ ይመችህ

  • @Sle hulum አብሽር ማሬ ምን ችግር አለው አመሰግናለሁ ቤተሰብ እድሆን ስለፈቀዱ

 • Waw zara 8

 • እንኳን ደናህ መጣችሁ♥♥

 • ዛሬ 2ኛ ነኝ ደስተኛ ነኝ

  • እኻደሥ አለሺ ቤተሠብ እንሁን

 • Enkuwan den metachew

 • እህት ወንድሞቸ ያው ዩኒቨርስቲ ስለተባረርን በዩቲዩብ መጥቻለሁ ታዲያ ሰብስክራይብ በማድረግ አታበረታቱኝም 🙏💟

 • እስኪ ምርጦቼ እንተባበር ላስቸግራችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 👍

  • Hነኚ ሥደተኛዋ እናቴን ናፋቂ Hነኚ ሥደተኛዋ እናቴን ናፋቂ ደምሬሻለሁ አንቺም ደምሪኝ ምርጤ

  • እሺ እደማመር

 • ድዝዞች የምን ትውስታ ነው መች ተረሳችሁ