Ethiopia: ግራ እና ቀኝ ክፍል 2 - Gera ena Kegn sitcom drama Part 2

تم نشره في 2019/10/30
ግራ እና ቀኝ አስቂኝ ድራማ ክፍል 2 - Gera ena Kegn sitcom drama Part 2
Facebook : eyohatv/
Instagram : eyohaaddis
AR-one : ar-one.info
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

تعليقات

 • hi

 • ተመችቶኛል

 • በሣቅ ሞትኩ ወይኔ 😃😃

 • Kkkkkkkkk waw dasilal

 • Kkkkkkkkk waw dasilal

 • Hhhhhhhhhhh dase selw baratw

 • ክክክክክክክክ

 • አዲስ ኮሜዲ ድራማ ar-one.info/down/e6S0gZubdNDHqbo/fydyw.html

 • Ehe weferamu Lej des yilegnal❤️😍😍😍

 • አብሌ ታስቃለህ ፈታ ታደርጋላችሁ

 • ወጣቱ ለመበላሸት ቅርብ በሆነበት ጊዜ መልሳቹ በሚድያ አሽሽ እያጨሰ ከነጥቅሙ ታሳዬ ጀመር እቺ አገር ወዴት እዬደች ነው ለፊልሙ ሳንሱር አይደረግም ሁሉ ነገር ቅጥ አጣ አረ ባካቹ ለወጣቱ አስቡ አስተማሪ ነገር ለማሳየት ሞክሩ

 • እኔ ፍልም እያየሁ የሚያሥጠላኝ ሢጋራ ቆይ ሢጋራ መጥፎ ከሆነ ለምድነው የምትሥቡ ነው የምታሥተምሩ አጭሡ ብላችሁ ነው ኤጭ እኔ ባሌ ሢጋራ ቢያጨሥ አድቀንም አብሬው ላድር ይቅርና ከፊቴ አላሥደርሠውም ሢጋራ ፀያፍ ነው

 • ጅል አይሙት እንዳጫውት ከከከከከከከከከከከከከከከ

 • የዘንድሮ ድራ ይጀመራል ግን አይዘንቅም የልብ ካውያ ወነ

 • በምን አንጀት ልሳቅ ሃገሬ ሰላሙዋ ታውኮ ሕዝብ እየጠፋ በየቦታው እንደ ውሻ በየሜዳው እየተጓተተ እየሞተ ለውሻ እንኳን ክብር አለ ለሰው ልጅ ግን ምንም ክብር የለሁም ግን ፍቅሩ&ፍርህዎት በሳቅ ገድላችሁኝ አይ የሲጋራ አጫጫስ

 • ስወደቹ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

 • ክክክክክክክክክክክክ

 • Were is hagere drama 😡

 • kkkkkk I like it marochiye eyut fata yadergal

 • እንኳን በሰላም መጣቹህልን

 • 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል ኣሉ።

 • Chisu yetemechew yemir yichilal

 • 🤔🤔👍👍👍

 • Plz endatakaretut

 • Betam temechtognal

 • Arif new endykarte👍

 • እረ አቡሉ ስትናፈጥ አንጎልህ እንዳይወጣ 😂😂😂😂😂😂😂

 • 👏👏👏👏👏👏👍👍👍💞💞👍👍👍👍

 • Hhhhhhhhuuuuhhhh

 • 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

 • kkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂

 • እኔን የሠሀቸኝ ነገር የድራማው መብዛት ሳይሆን መልእክቱ ነው ኤጭጭጭጭጭጭጭ!!ማጨስ: መጠጣት: ጭፈራቤት መንዘላዘል: መዝረፍ :መገዳደል: ክፋት : ተንኮል: ምቀኝነት: ኡፍ በቃ ድራማው ሁሉ የሚያስተላልፈው ጥሩ ነገር የሚባል የሌለው ነው ከጥቂት ድራማዎች ውጪ።

 • ጥሩ ነዉ ምንም አይልም

 • ጭሱን ወደድኩት መሰለኝ በጣም ነው የማየው የማውቀውም ይመስለኛል ሱስ ሆነብኝ😂😋😎

  • @Kiya T ተመለሽ ተቀድመሻል እናት ተመለሽተቀድመሻልእናትክክክክክክክ

  • @HANAሀኒ HANA አዎ😋🙈

  • @Kiya T ወዴት ነው እሺ ልቀድሚኝ ባሎነ

  • @HANAሀኒ HANA 🤣😋😋🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @Kiya T ሆ ጉድ ሊያረገኝ ባሎነ በፎንቃ

 • Lemlemye sewedsheko Yrada lij berchelen

 • ጓደኞቼ ጎራ በሉ አዲሱን ቻናሌን subscribe ተቀላቀሉar-one.info/down/najNqaSDmdHYtpE/fydyw.html

 • እንኳን በሰላም መጣችሁ

 • ማንሊያገባትባሏክክክክክ

 • Btam neo ywedekahu

 • ክክክክክክ በሳቅ ጨረሰኝ

 • Enamasegenalen

 • Arefe nawe

 • Miretoche matichu

 • አረ ይሄን ልጅ ተው በሉት ለድራማ ብሎ አጫሽ ሊሆን ነው ዕጭ ለምን ከ70% በላይ ገጠራማውን የኢትዮጵያ ክፍል ወክላችሁ አሰሩም ወጣቱ ወደ ሱስ ከምትመሩት

 • 😍😍😍

 • ወይ

 • አራዶች ሰላም ሰላሙን ያብዛልን ፈጣሪ እስኪ በቃይበለን የወገንን ክፉ አያሳየን ልባችን በሀዘን ደማ አልቻልንም

 • ሠለመ

 • እንኳን።በስላም።መጣቹህ

 • አቡሉ በሳቅ ሰላም ላገራችን አፍፍፎፍፎ

 • ወይ ጎረቤታሞች

 • ጀምሮ ለመተው ነው ሀገሬ።እሚል ምርጥ ድራማ ነው ግን ጀምረው ተውት ይኸም እንደዛው ነው

 • ዋው

 • Arif new gin yasikal minim qumneger yelewum gin

 • ብራቮ መጣቹ እይጠበኩ ነበር ምርጥ ድራማ ነው በተለይ ፍርዬ ያለችበት ሁሉ ይመቸኛል ይመቻቹ

 • Yentrke der am betlute

 • ወይኔ ጥርሴ አቡሌ ምትባለው ገደልከኝ በሳቅ😂😂😂😂😂 ደግሞኮ የሁለቱ ወላጆች ንትርክ😃😃😃

 • ጎተራን ሳቀው ጀምሮ እንዲው ነው

 • ማነዉ እንደኔ እኤንን ድራማ በጉጉት የሚጠብቀዉ

 • Well come Egazabher Ethiopian selam yaragalan

 • Kkkkkkkkk

 • በእቅንነት ሰእብስክራይብ አርጉኝ

 • Kkkk

 • በእወነት በጣም አዝናኝ ድራማ ነው😂አቡሉ ፍርስ አደረገኝ

 • 😂😂😂😂😂 የፉኩኩር ቤት ሳይዘጋ ያድራል

 • አሬፍ ነው በርቱ ስብስክራይቭ አድርጉልን አሬፍ አሬፍ ስራ ይዘን ብቅ እንላለ

 • አቦ ይመቻችሁ

 • ጥሩ ነገር ማለት ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኝ ሐገራችን እግዚያብሔር ሠላም ያድርግልን አሜን

 • መጣችሁ ምርጦች

 • ምንም ነገር ቢሆን ሲጨረስ ነው ደስ የሚለው እንዳታቋርጡት

 • ወንድም እና እህቶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስለ መልካም ፍላጎታችሁ ልባዉ ምስጋናየ ይድረሳችሁ🙏 😍😍

 • WOW

 • አረ ይደብራል አይን መቀለጃ ነው እንዴ

 • ሰብስክራይብ አድርጉልኝ እያላችሁ የምታደርቁን ሰዎች ከመለመን አያውጣችሁ እንደ አቡሌ ጦዛችሁ ቅሩ ኑ አሜን በሉ😂

 • አረ አቡሉ የመጨረሻ ምችት ነው ያለኝ

 • እውነትም ግራ እና ቀኝ እስኪ ለሃገራችን ኢትዮጵያ የእግር እሳት የሆነችውን በፀሎት እንተሳሰብ

 • Abulu ewnatim jel new mimeslaw😂😂

 • እንኳን ደህና መጣቹ እስኪ ያገራችን ስላም የናፋቀው ላይ አርጉ

 • እደዶክተር አብይ ጀምራችሁ እዳትተውቱ አደራ እሱን ብሉ ዱክተር ቱ

 • ክክክክ

 • Hehe wey sake

 • *ላገራችን ሰላም ዲሰጣት በያላችሁበት እደየ ሀይማኖታችሁ ፀልዩ*

 • 😀😀😀😀😀

 • ብዙም ሚደነቅ አደለም

 • እንኳን ደህና

 • ይመቻል ይመቻቹ አባ

 • አይ የዘንድሮ ድራማ ምንም አይበረክቱም ጀምረው ያቋሪጡታል ሁሉም ነገር ጅምር ውይ🙆

 • እንኮን በሰላምመጣችሁ. ያርብ. ሀገራችንን. ሰላም የድርግልን. በላቸሁዱአአደርጉ. ሁላቻሁሰላምያድርግልን. ሀገራቸነን

 • አሪፍ ነው አበራታቱኝ አብራን እኒደግ

 • እንኳን ደና መጣችሁ

 • እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበረ ሰላም ለሀገራችን 👏👏👏👏👏👏

 • ሶስት ናኝ

 • አንደኛ ነኝ like comant sabscrib አርጉኝ

 • 😍😍😍😍😄