Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 9 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 9

تم نشره في 2019/07/31
ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 9 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 9.
Google+ : plus.google.com/115801306461235208351
Facebook : eyohatv/
Instagram : eyohaaddis
AR-one : ar-one.info
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

تعليقات

 • ያምራል

 • ar-one.info/down/qWXSZ8RyhLmxrbo/fydyw.html

 • ቀላል መንገድ ነው ቪዲዎውን ይመልከቱ ar-one.info/down/mKPVsLqlpNyO3cw/fydyw.html

 • ar-one.info/down/aHqle5qBqZeSnJU/fydyw.html

 • በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱልኝ ጎራ በሉ

 • Zetenegnaw shi yemtwedut kehone emotional atadrgu kadergachu viewachew ykensal

 • ያስቃል

 • አረ ጋገን ተንጒጎን ከምር ዋው ሁናችሁ ነው ምትሰሩት ፖ ልዩዎች።

 • እኛ ቀይ ወጥ ናፍቆን እናንተ አማረራቹበት

 • ቅቅቅቅ ወይኔ በሳቅ

 • ወይኔ ረዱን መሆን አማረኝ ታድለሽ ምናለ እኔም እንዳንቺ ታዛዥ መሆን ደስ ይለኛል

 • እኔ እነዚህን ሁላቸዉንም አፍቅሬቸዉ አለሁ

 • 😂😂👍♥

 • Drinking coffee doesn't make you older.

 • ወይኔጩቢቲበሳቅገደልከኝ

 • The

 • Ya Ethiopia hezib batame yegaremal hagarune eyatala yalala sawe hager yewadale dadabe mahonachawine batame yewadalu

 • manim bincaca mesmiyaye xixii kotetam hulaaa

 • Wirye nebs neshi😍😂

 • Chubaye yene wed sewdek eko gn echin gawen asekayehat eko hhhhhhhhh😂😂😂😂

 • ጩባው እንደ እኔ የሚመቻችሁ like ግጩልኝ

 • Abu andagna

 • እና ስራውን ተውከው አይ አስደገፍኩት ቂቂቂቂቂቂቂ

 • ግስ ከማርባት ዶሮ ማርባት ይሻላል አለች ውርዬ ከ እውቀት ነፃ ሚገርም ሲትኮም ነው በርቱ ያራዳ ልጆች

 • 😍😍

 • best drama

 • ሚሊዬ ስወድህ

 • ስናፍቅሽ ተስፋዬ የኔ ቅመም እዳው እዴት እኮ እደምወድሽ የኔ ማር ፋጡማ ካአረብ ሀገር ይመችሽ የኔማር

 • 👌👌👌👌👌👌

 • ወይኔ ጉዴ ሊጀማመረኝ ነው ያለው ማን ነበር ቀዩን ልጅ ሳላፈቅረው አልቀርም😁😁😜😜

  • ክክክክክክክክ ዋ ባፍጢምሽ እንዳይደፋሽ

 • ያዝናናል በጣም ድራማው እፍፍፍ ፎቃ ገብቶልኛል ከመዳም ሸቀላ ጋር ላይክ ግጩኝ በናታቹሁ

 • ሥወዳችሁ

 • ይህኛው ክፍል በይበልጥ አይጠገብም 3 ተኛ ጊዜ እየሾፍኩት ነው

 • እርዱዬ ወገብሽ ተንቀጠቀጠ እኔም ነኝ

 • ክክክክክክ ስታስቁኝ ማሮች የአቡ አፍቃሪ ነኝ

 • 💞💕

 • ጩባው ውሥጤ ነህ

 • ይመቻቹ

 • Ymechach yarada lijoch benante feta byalew

 • ፈታ አረጋችሁኚ

 • ይሄ ህዝብ ቀንድ እየበላ ቀንደኛ አረቄውን እየጠጣ አፍሪካ ቀንድ ላይ እየኖረ ተዋጋ ተዋጋ ባይለው ነበር ማይገርመኝ አለ,,,, real and wonderful saying

 • Abu seney yemeserekebete mengede gene ferefer yaderegegnal

 • በጣም ነው የምትመቹኝ ግን tv ላይ አንድ ቀን ብቻ ነው የሚታየው አንድ ቀን ብደግሙ አሪፍ ነው ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው እና የብሬ ቀልዶች አስተማሪና መካሪ እንዲሁም አስቂ ናቸው

 • Ere tewanayochu esktmotu batakomut westea nw 🙂

 • Eridoyaaa..uuuiuu temichishig

 • Kkkkkk qeriqeyaa gin enaaaa des yeligal

 • #abu

 • Abel betme gobez eshi bravo 😁

 • Good😂😂

 • Wow

 • ስለ ዘረኝነት ሽለላ በሚገርም ድምዽ ://ar-one.info/down/fYbVq7WjgMan2pE/fydyw.html

 • Yagote lij mtwedat Wuro mtbal dmet neberechatna astawesachihugn 😂😂😂😂

 • እንደውም በጣም ደስ ትላላችሁ ፩ ናችሁ።

 • ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ካህናት እና ምእመናን ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረከቱ መጥተዋል ዝምታ እስከመቼ መንግስትስ ለምን ሸፋፍኖ ያልፋል subscribe

 • The best

 • 😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆👍👍👍👍👍

 • ensu yemayedw kale siteckom mn endhone algbawm bezi yemtesmamu like gechugn

 • 1 nachu yemechachu

 • የውሮ ፊት እኮ በማስክ አለቅ ግን ጥሩ ነው ብምክኒቱም በየሳምነቱ እክብካቢ

 • ድራማችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተመችቶኛል. . . . .ግን አንዳንድ ነገሮችን ስትሰሩ ብትጠነቀቁ እና ብታስተውሉ መልካም ይመስለኛል፡፡. . . . .ይህን ሳይ አባትዬው መዶሻውን ይዞ ከቦታው ሳይንቀሳቀስ ልጁ ስራ ቦታ ሄዶ. . . . .ሰርቶ. . . .ስራው ደብሮት ጥሎት መጥቶ. . . . ..ጠጥቶ. . . . . ሰክሮ. . . .አስባችሁታል ፍጥነቱን. . . . .ህንድ ፊልም እንኳን እንደዚህ አይሆንም፡፡. . . . ሳየው ማይሆን መስሎ ስለተሰማኝ ነው፡፡

 • የኔ፣ፈላ፣ደስሲል

 • ወይኔ ህፃኑ ልጅ ደስ ሲል እድግ በል

 • የእውነት ሁሉም ተዋናያች ተናፋቂ ናቸው

 • ወሮ ❤❤❤❤

 • 😂😂😂😃😃😃😃

 • ene hisanu altemecheyim

 • ባያችሁ ደጋግሜ ደስ ትላላችሁ

 • ውሮን ስወዳት እኮ

 • Like😋😋😋

 • አይ ይሄ ስካራሙ ልጅ አይ አምላኬ የኔ ባል የነበርው እደዝህ ነበር ቀናለቀን ስክሮ ሲመጣ እደት እደሚያናድደኝ ነበር እፍፍፍፍፍፍ ግልግል አልኩት እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

 • ደስ ይላል በርቱ

 • Temachetunal wow

 • Betoch eko temwazeweben neber gelagelachun :) :)

 • it's # 1 TV show in Ethiopia

 • ላ አይጥ ዎር መታሰር ገርሞሻል😹😹😹🤣የጀለሴ ውሻ ፓርክ ውስጥ ሶስት አይጥ በልቶ ገና ከፍርድ በፊት ሶስት ሳምንቱ ሆነው ከፍርድ ቦሃላ ምን ሊቀጣ እንደሚችል ፈጣሪ ይወቀው በየቀን እሱን ጥየቃ ሰለቸኝ😝😝😝👊

 • Endet endemiwedachihuko

 • Abbo yimechachihu

 • Kido Bruka💕

 • ሀሀሀሀሀ አይ ወርቁ በሳቅ ገደልከኝ

 • ፈላው ተመቸኝ ዋው ድስ የሚል ልጅ

 • 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

 • እውነት ተመቸኝ ቀንድ እየበላን የአፍሪካ ቀንድ አገር እየኖርን ባንዋጋ ነበር የሚገርመው

 • ረዲ ምን እንደምትሰራ አሳዩን እና ዉገቧ መንቀጥቀጡን እኛም እንመስክር

  • Ketaye keldu yitefal! Eshi eza ga.

 • የሰው ስኬት የሚያስደስታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቻናሌን ጎብኙት እና subscribe ማድረጉን ለ እናተ ትቸዋለው ምርጦቼ subscribe ስላደረጉኝ አመሰግናለሁ ፡፡ we love u guys

 • kkkk😂😂😂😂😂😂😀

 • በጣም ደስ የሚል ድራማ በጣም ነው የምወዳችሁ ፡ በተለይ አቡ አይኔ አርፎብሃል አስብበት

 • አይ አቡ ክክክክክ

 • ምርጥ ኮሜዲ ነው ቀጥሉበት

 • Swedachuu

 • Bnatacu endatakomu wdddd new ymargacu

 • 🤣🤣🤣

 • ውይ ውሮዬ ስወድሽ

 • Kkkkkk des yelele

 • ስናፍቅሽ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ፀባየ ሰናይ ቢጢቆዬ 😍😍😍

 • ወይኔ አቡን እንዴት ላግኘው

 • Ye ewent ande family bethon endet des telalachuh

 • ደስስ ይላለ ዋውውው ጨዋታው ያምራል 👍👍💚💛❤

 • በጣም ነው የምትመቹት

 • ።ሞጋቾች አጥሊ

 • ውሮ የኔ ቅመም ስወድሽ